ጥቅምት 22፣2016 - የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን አልፀደቀም
- sheger1021fm
- Nov 2, 2023
- 1 min read
ሁሉም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ወረቀት አልባ የግዥ ሥርዓት እንዲከተሉ ለማስገደድ የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ እስከ አሁን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አልፀደቀም።
አዋጁ በቶሎ እንዳይፀድቅ አድርገዋል ከተባሉ ምክንያቶች አንዱ ደግሞ የተወሰኑ የልማት ድርጅቶች በዚህ የግዥ ስርአት መካተት የለባቸውም መባሉ ነው።
የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን በበኩሉ የተወሰኑትን ወደ ስርአቱ አስገብቶ ሌሎቹን መተው ፍትሃዊ አይሆንም ይላል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments