ሐምሌ 25፣2015 - የሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል
- sheger1021fm
- Aug 1, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያን የዘረመል /ጂን/ ባንክ ያቋቋሙትና በዘረመል ጥናትና ምርምራቸው የሚታወቁት ሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments