የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም ተጠየቀ
- sheger1021fm
- Jul 22, 2023
- 1 min read
እየተስፋፋ በመጣው የመገናኛ ብዙኃን ላይ ሚፈጸም ዘረፋን መንግስት እንዲያስቆም እና ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡
ባለፉት 6 ወራት ብቻ 4 የመገናኛ ብዙኃን ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል ብሏል የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios