የአዲስ አበባ ጅቡቲ ኮሪደር አካል የሆነውን የሚኤሶ ድሬዳዋ መንገድ ለመገንባት የሚያስፈልገው 730 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡
የኢትዮጵያ ወጪ እና ገቢ ንግድ ጉሮሮ የሆነው ይህ መንገድ በብልሽት የተነሳ አሽከርካሪዎች ሲቸገሩ ቆይተዋል፡፡
በጅቡቲ ወሰን ውስጥ ያለው የዲኬል ጋላፊ መስመርም የተበላሸ በመሆኑ ትኩረት የሚፈልግ ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ተናግረዋል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios