ህዳር 5፣2016 - የምስራቅ አፍሪካ የደህንነት ስጋት ለመከላከል እና ለመተባበር ወጣት መሪዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 15, 2023
- 1 min read
Updated: Nov 16, 2023
የደህንነት ስጋት በሰፊው ለሚስተዋልበት የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና አስቀድሞ ለመከላከል እና ለመተባበር ወጣት መሪዎችን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments