ነሐሴ 17፣2015 - የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነው
- sheger1021fm
- Aug 23, 2023
- 1 min read
Updated: Aug 24, 2023
ከቀናት በፊት ‘’ማዕከላዊ ኢትዮጵያ’’ በሚል ስያሜ የተዋቀረው ክልል ውስጥ የስልጤ ዞን በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አልተወከልኩም የሚል ቅሬታ እያነሳ ነው፡፡
ያሬድ እንደሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCq
Comments