ህዳር 3፣2016 - የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረsheger1021fmNov 13, 20231 min readየቆላማ አካባቢዎች የአየር ንብረት በመቋቋም ጥሩ ምርት የሚሰጥ የተሻሻለ የቡና ዝርያ ማዘጋጀቱን የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል ተናገረ፡፡ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments