የተባረከ ውሃ ከሌላው ምን ይለየዋል?
- sheger1021fm
- Jan 20, 2024
- 1 min read
በክርስትና ቤተ እምነቶች ውስጥ ውሃ የተለየ ምስጢር አለው፡፡
በተለይም እንደ ዛሬ ባለው የከተራ እና የጥምቀት በዓል የተባረከ ውሃን ለፀበል ሲጠቀሙት ይታያል፡፡
በኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን በካቶሊክ ቤተ እምነት ውሃ ያለውን ሃይል እና ምስጢር ምንድነው?
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments