ጥቅምት 29፣2016 - የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የመንገድ መሰረተ ልማቶች የተመቹ እንዲሆኑ ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ
- sheger1021fm
- Nov 9, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ የሚደጋገመውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሚወጡ የመቆጣጠሪያ ህጎች በተጨማሪ የመንገድ መሰረተ ልማቶች ለትራፊክ ፍሰቱም ይሁን ለእግረኞች የተመቹ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments