የነሐሴ 22፣2015 - የሱዳንን ጦርነት በመስጋት በርካታ ዜጎች ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እየገቡ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 28, 2023
- 1 min read
ጎረቤት ሱዳን ያለውን ጦርነት በመስጋት በርካታ የሀገሪቱ ዜጎች እና በእዚያ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ ነው ተባለ።
እስከ አሁን ጦርነቱን የሸሹ ከ47 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን እና የሱዳን ዜጎች ወደ ክልሉ መግባታቸውን ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments