የትራፊክ አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች በግልም ሆነ በመንግስት የጤና ተቋማት እሰከ 2 ሺህ ብር የሚደርስ የሕክምና አገልገሎት በነፃ እንዲያገኙ በህግ የተደነገገ መብት ቢሆንም አውቀውት የሚጠቀሙበት ግን ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡
እስካሁን ሲሰራበት የነበረውና አሁን ካለው የዋጋ ተመን ጋር አይጣጣምም የተባለው የነፃ ሕክምና የክፍያ መጠን እንደሚሻሻልም ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments