ጥር 16፣2016 - የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ
- sheger1021fm
- Jan 25, 2024
- 1 min read
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በነጋዴዎች መመሳጠር ዋጋቸው እንዲጨምር ተደርጓል በተባሉ 22 ምርቶች ጉዳይ ምርመራ ላይ ነኝ አለ።
በታሸገ ውሃ እንዲሁም በስንዴ እና ጨው ምርቶች ግብይት ላይ የተደረጉ ጭማሪዎች ሚኒስቴሩ ምርመራውን እያካሄደባቸው ካሉ ጉዳዮች መካከል መሆናቸውን ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios