Nov 7, 20231 min readጥቅምት 27፣2016 - የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለበተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የአዕምሮ ህመም በማከም ችግሩ ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ማድረግ ቢቻልም የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡የዚህም ተፅእኖ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ተነግሯል፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የአዕምሮ ህመም በማከም ችግሩ ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ማድረግ ቢቻልም የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡የዚህም ተፅእኖ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ተነግሯል፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ህዳር 16፣2017 - ተቆፍረው የተተውና ጉድጓዶች ለሰው ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆነው መቀጠላቸውን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ
Comments