እንደ ጥምቀት ያሉ የአደባባይ በዓላት ከበዓልነታቸው ባሻገር የቱሪስት መስህብም በመሆንናቸው ለሀገር
ገቢ በማስገኘት የሀገርን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው፡፡
የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚታይባቸው ናቸው፡፡
ከማህበራዊ መስተጋብራችን እና ከባህላዊ እድገት አኳያም የእራሳቸው አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዳላቸው የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント