ሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በአባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ
- sheger1021fm
- Apr 25, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ሊኖር ስለሚገባው የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
コメント