ነሐሴ 8፣2015 - የኢንሹራንስ ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው
- sheger1021fm
- Aug 14, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ አገልግሎት ገበያ በአብዛኛው የሞተር ነው፡፡
የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ብዛት 18 ቢደርስም ዘርፉ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ያለው አስተዋጽኦ ከ1 በመቶ በታች ነው፡፡
ለኢንሹራንስ ያለው ግንዛቤም ዝቅተኛ ነው፡:
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments