Oct 30, 20231 min readጥቅምት 19፣2016 - የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለየኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን አሁን ግን ከ55 በመቶ በላይ ማምረት ችለዋል ተብሏል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኢንዱስትሪው ዘርፍ ከውጭ ምንዛሪና ከግብአት እጥረት ፈተና ባይወጣም ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት የሚያበረክተው ድርሻ ግን በመጠኑ ከፍ ብሏል ተባለ፡፡ኢንዱስትሪዎችም የማምረት አቅማቸው ከ50 በመቶ በታች የነበረ ሲሆን አሁን ግን ከ55 በመቶ በላይ ማምረት ችለዋል ተብሏል፡፡ያሬድ እንዳሻውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
留言