top of page

የካቲት 1፣2016 - በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ የተፈረመው ስምምነትና ሶማሊያ

በኢትዮጵያ እና በሶማሌላንድ መንግስታት መሀከል ከወር በፊት የወደብ በርን በሚመለከት የተደረሰው የመግባቢያ ስምምነት ከጎረቤት ሀገራት እስከ መካከለኛው ምስራቅ ድረስ ልዩ ልዩ ድምጾች ተሰምተውበታል፡፡


በሁለቱ ሀገራት መሀከል የተደረገው ስምምነት ተከትሎ ከተሰሙ የድጋፍም ይሁን የተቃውሞ ድምፆች በላይ ጎልተው የወጡት የሶማሊያ መንግስት እንደ መንግስት መኖሩን ያሳወቁና ለሞቃዲሾ እንደ ሀገር መጠራትም ምስክር የሆኑት ናቸው ሲሉ የቀድሞ አምባሳደሩ ተናገሩ፡፡


የኔነህ ሲሳይ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page