ጦርነት፣ የኑሮ ውድነት፣ ሙስና እና ሌላ ሌላውም ችግር ህዝቡን እያማረረው መሆኑ ይነገራል፡፡
ሕዝብ ተቀመጥ በወንበሬ ተናገር በከንፈሬ ብሎ የመረጣቸው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት እነዚህን ችግሮች ምን ያህል ተረድተዋቸዋል?
ለመፍትሄዎቹ እንዲሰራስ አስፈፃሚውን የመንግስት አካል የመጠየቅ ሀላፊነታቸውን እየተወጡ ነው ወይ?
ችግሮችን ይፈታሉ ተብለው በመንግስት በኩል እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን በተመለከተስ ምን ይላሉ? እንደራሴዎችን ጠይቀናል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5rs
Commentaires