top of page

የካቲት 11፣2016 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 9,000 ያህል ሴቶች በጡት ካንሰር ሕይወታቸው ያልፋል

  • sheger1021fm
  • Feb 19, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በየዓመቱ 16,000 ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ፡፡


9,000 ያህል ደግሞ በበሽታው ሕይወታቸው ያልፋል፡፡


ይሁንና በአንፃራዊነት የተሻለ የካንሰር ህክምና አለባት በተባለችው አዲስ አበባ ከተማ እንኳን ስለበሽታው ያለው ግንዛቤ አነስተኛ መሆኑን ጥናት አሳይቷል፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page