top of page

የካቲት 11፣2016 - ጉዳያችን:- የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና የአገልግሎት ባህል

  • sheger1021fm
  • Feb 19, 2024
  • 1 min read

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን የሆቴሎች የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን፣ የአገልግሎት ባህልን ይመለከታል።


ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ግሩፕ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ጋዲሳ ግርማ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page