top of page

የካቲት 13፣2016 - በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት አልተመለሰም

በትግራይ ክልል በአንድ ዞን ብቻ ከ130,000 በላይ ተማሪ ወደ ትምህርት ገበታ አልተመለሰም፡፡


ከ4,000 በላይ የዞኑ መምህራንም ወደ ት/ቤቶች ተመልሰው ስራ አልጀመሩም ተብሏል፡፡


በክልሉ የጤና ተቋማት፣ ት/ቤቶችና የፍትህ ተቋማት መልሰው ካለመደራጀታቸው ባሻገር የሰው ሀይል እና የበጀት እጥረት እንዳጋጠማቸው ተነግሯል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page