top of page

የካቲት 15፣2016 - መምህራን ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Feb 23, 2024
  • 1 min read

መምህራን በሚያስተምሩበት የትምህርት ዓይነት የተሻለ እውቀት ኖሯቸው ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ፡፡


ለሁለተኛ ደረጃና ለቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን ቅድሚያ ይሰጣል መባሉን ሰምተናል፡፡


በረከት አካሉ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page