top of page

የካቲት 18፣2016 - ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች በቅርቡ እንደ አዲስ በተዋቀሩ ክልሎች ውስጥ ጭምር እየተሰሙ ነው

በወርሃ የካቲት 1966 የተቀሰቀሰው የኢትዮጵያ አብዮት ዘንድሮ 50 ዓመት ሞልቶታል።


በአብዮቱ ወቅት ከተነሱ ዋነኛ ጥያቄዎች አንዱ ደግሞ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት እንደሆነ ይታወቃል።


ይህንኑ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ታሳቢ አድርጎ በተዘጋጀው አወቃቀር ኢትዮጵያ መጀመሪያ ላይ ዘጠኝ፤ አሁን ደግሞ አስራ ሁለት ክልሎች እንዲኖሯት ተደርጓል።


ዛሬም ግን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄዎች በቅርቡ እንደ አዲስ በተዋቀሩ ክልሎች ውስጥ ጭምር እየተሰሙ ነው።


ለመሆኑ ክልል ሆኖ መደራጀት በራሱ ጥያቄውን ይመልሳል?


ከበጀት እና መሰል ጉዳዮች ጋር በተገናኘ የሚያስከትለው ተጽፅኖስ ምን ይሆን?


ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Comments


bottom of page