የካቲት 18፣2016 - ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 26, 2024
- 1 min read
አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘችው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ፡፡
በጊዜው 74 ቢሊዮን ብር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments