የካቲት 20፣2016 - ለጋሾችን በማስተባበር የአረጋዊያን መጦሪያ ማዕከል ይገነባል ተብሏል
- sheger1021fm
- Feb 28, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ካሉ ከ5 ሚሊየን በላይ አረጋዊያን ከ23 በመቶ የሚበልጡት በድህነት ውስጥ ይኖራሉ፡፡
በኢትዮጵያ ለጋሾችን በማስተባበር የአረጋዊያን መጦሪያ ማዕከል ይገነባል ተብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios