የካቲት 21፣2016 - የአየር ንብረት ለውጥ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Feb 29, 2024
- 1 min read
የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ፡፡
የአየር ንብረት ለውጡን ለመቋቋምና መልሶ ለማልማት ካልተሰራ ችግሩ የከፋ እንደሚሆነ የአለም ባንክ አሳስቧል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commentaires