የካቲት 28፣2016 - በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ
- sheger1021fm
- Mar 7, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ፡፡
ሴቶች ከፖለቲካው እንዲገለሉ በሀገሪቱ ያለው የመገዳደል ፖለቲካ አንዱ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios