የካቲት 30፣2016 - አለም አቀፍ ትንታኔ
- sheger1021fm
- Mar 9, 2024
- 1 min read
በአንድ ወቅት ፋይሉ ተዘግቷል ተብሎ የነበረው የM-23 አማጺ ቡድን የኮንጎ ኪንሻሣ ዳግም ራስ ምታቷ ሆኗል፡፡
በ M-23 ምክንያት ኮንጎ ኪንሻሣ ከጎረቤት ሩዋንዳ ጋር ውዝግቧ እየጦዘ ነው፡፡ ዘላቂው መፍትሄ ምን ይሆን?
የኔነህ ከበደ ያዘጋጀውን በምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários