የካቲት 29፣2016 - የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
- sheger1021fm
- Mar 8, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ የሰላም መደፍረሶች ሳቢያ የመብት ጥሰቶችና የአስተዳደር በደሎች ቢበረክቱም ቦታዎቹ ላይ ተዘዋውሮ ለመስራት ተቸግሬአለሁ ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments