የካቲት 29፣2016 - የውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከጀርመን የፓርላማ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል
- sheger1021fm
- Mar 8, 2024
- 1 min read
በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከጀርመን የፓርላማ አባላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያና የሶማሌላንድ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት እና የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት የውይይቱ አካላት ናቸው፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentários