የካቲት 5፣2016 - ኢሰመኮ በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ
- sheger1021fm
- Feb 13, 2024
- 1 min read
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን መራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ንጹሃን ሰዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መገደላቸው አረጋግጫለሁ አለ፡፡
በአካባቢው በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰውን የጉዳት መጠን ገና እያጣራለሁ ነው ያለው ኮሚሽኑ በደረሰ ጊዜ ሙሉ ሪፖርቱን ይፋ እንደሚያደርግም ተናግሯል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments