top of page

የካቲት 9፣2016 - ተግባራዊ የሆነው የፍጥነት መገደቢያ እውነት አደጋን ቀንሷል?

  • sheger1021fm
  • Feb 17, 2024
  • 1 min read

የትራፊክ አደጋን ይቀንሳል ተብሎ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ በተለያዩ አካባቢዎችም ተግባራዊ የሆነው የፍጥነት መገደቢያ እውነት አደጋን ቀንሷል ወይ?


አንዳንዶች እንደሚሉት እንዲያውም ከዚህ ቀደም አደጋ ባልነበረባቸው ቦታዎች ሁሉ አደጋ እንዲበረክት ምክንያት ሆኗል፡፡


በጎማ ሳይሆን በኮንክሪት የሚሰሩ የፍጥነት መገደቢያዎች በውጭ ምንዛሪ የሚገባን ተሽከርካሪም እየጎዳና ሀብት እያባከነ ነው የሚሉ ቅሬታዎችም ይሰማሉ፡፡


በጉዳዩ ላይ የጉዳዩ ባለቤት የሆነውን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲን ጭምር አናግሮ ይህን አሰናድቷል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Kommentare


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page