የግብርና ምርምር ተቋሞቻችን ስለምን ከዚህ የችግር አዙሪት አላወጡንም?
- sheger1021fm
- Nov 11, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ ከአንድ ጎልማሳ ዕድሜ በላይ ያስቆጠሩ የግብርና ምርምር ማዕከላት ብዙ ተመራማሪዎችን ይዘው ከዓመት ዓመት በስራ ላይ መሆናቸው ይነገራል፡፡
በአንፃሩ የገበሬ ሀገር በምትባለው ኢትዮጵያ የኑሮ ውድነቱ ጣሪያ ነክቷል፡፡
ከኑሮ መወደድም በላይ በልቶ ማደር ለብዙዎች ስጋት ከመሆን ደረጃ ላይ መድረሱ ይነገራል፡፡
የግብርና ምርምር ተቋሞቻችን ስለምን ከዚህ የችግር አዙሪት አላወጡንም?
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments