ነሐሴ 2፣2015 - የግብርናው ዘርፍ በፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው ተነግሯል
- sheger1021fm
- Aug 8, 2023
- 1 min read
የኢትዮጵያ ህዝብ አብዛኛው መተዳደሪያው ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ፋይናንስ አለመደገፉ እንዳያድግ አንቆ እንደያዘው የምጣኔ ሀብት አጥኚዎች ያስረዳሉ፡፡
የዘንድሮው አመት የማዳበሪያ እጥረት ደግሞ ችግሩን እንዳሳሰበው ተናግረዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments