top of page

ነሐሴ 10፣2015 - የግብርናው ዘርፍ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ምን ያህል እየደገፉት ነው?


በኢትዮጵያ ዋነኛው የህዝቡ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ዛሬም ኋላቀር ነው፡፡


የግብርና፣ የምርጥ ዘር ምርምር ተቋማት እና ተመራማሪዎች ግን አሉ፡፡


የግብርና ኤክስቴሽን ሰራተኞችም እንዲሁ፣ ታዲያ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ግብርናውን ምን ያህል እየደገፉት ነው?


ንጋቱ ሙሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ


Telegram: t.ly/Sheger


YouTube: t.ly/SHEGER

Comments


bottom of page