የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአደባባይ በዓል ሆኖ መከበር የጀመረው በአፄ ገብረመስቀል ዘመነ መንግስት እንደነበር ይነገራል፡፡
ያኔ የነበረው የበዓሉ አከባበር ምን መሳይ ነበር የሚለውን እና ተያያዥ ጥያቄዎችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉትን መጋቢሀዲስ ሮዳስ ታደሰን ጠይቀናል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments