ሰኔ 26፣2015
ለኢትዮጵያ ከሚያዘው ዓመታዊ በጀት ከ60 በመቶ በላዩ ለግዥ እንደሚውል መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
ከፍተኛ ግዥ የሚፈፅሙ የፌዴራል መስሪያ ቤቶችና የመንግስት የልማት ድርጅቶችን የግዥ ሥርዓት የሚቆጣጠር ረቂቅ ሕግ ወጥቷል፡፡
የመንግስት የልማት ድርጅቶች በአዋጁ እንዲመሩ መደረጉን ግን ተቋማቱ ተችተውታል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments