የሰላም መደፍረስ፤ የኢንቨስትመንትና የቱሪዝም ዘርፉን እያዳከመው መሆኑ ይነገራል፡፡
የተለየዩ ምርቶችን በማመረት በሁሉም ክልሎች ያከፋፍል የነበረው ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ በተለይ ወደ አማራ ክልል ምርቶቼን ማከፋፈል አልቻልኩም እያለ ነው፡፡
የኢንቨስትመንት ኮሚሽንም የፀጥታ ችግር በዘርፉ ላይ እያስከተለ ያለውን ችግር አሉታዊ ተፅዕኖ ባለመዋዕለ ነዋዮችን የሚደግፍ አሰራር ለመዘርጋት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ምንታምር ፀጋው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments