ይህን ያህል ምርት ከተገኘ ገበያው ለምን መረጋጋት ተሳነው?
- sheger1021fm
- Oct 23, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታ የማታውቀው የስንዴ ምርት መጠን ባለፈው ዓመት ማግኘቷ ተነግሯል፡፡
ተገኘ የተባለው መጠን 103 ሚሊዮን ኩንታል ሲሆን ወደ ውጪ ተልኮም ዶላር ተገኝቷል ተብሏል፡፡
ይህን ያህል ምርት ከተገኘ ገበያው ለምን መረጋጋት ተሳነው?
ንጋቱ ረጋሣ ያሰናዳው በእፁብድንቅ እስጢፋኖስ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
留言