ጉዳያችን፡- በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄ
- sheger1021fm
- Jul 3, 2023
- 1 min read
ሰኔ 26፣2015
ጉዳያችን፡-
በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡
የዛሬው ጉዳያችን በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ይመለከታል።
ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የፈርስት ስፓይን ክሊኒክ መስራችና ካይሮፕራክተር ዶክተር ሰላም አክሊሉ ናቸው።
አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments