ነሐሴ 13 ፣2016 - ጉዳያችን - የህዝብ ቁጥር መጨመርsheger1021fmAug 19, 20241 min readባለሞያዎች የአንድ ሀገር የህዝብ ቁጥር መጨመር ላወቀበት እድል ላላወቀበት እዳ ነው ይላሉ።የህዝብ ቁጥር መጨመር ለአንዳንዱ ሀብት ለሌላው የድህነት ምክንያት የሚሆንበት ምክንያቱ ምንድን ነው?በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ማብራሪያን የሚሰጡን ታምራት ዘላለም(ዶ.ር ) ናቸው።0:00
Comments