top of page

ግንቦት 1፣2016 - የውጭ ባለሀብቶች ብዛትን በተመለከተ በሁለት የመንግስት ተቋማት ልዩነት ያለው አሃዝ የያዘ ሪፖርት መቅረቡ ጥያቄ አስነስቷል

በቱሪዝም ዘርፍ ተሰማርተዋል የተባሉ የውጭ ባለሀብቶች ብዛትን በተመለከተ በሁለት የመንግስት ተቋማት ልዩነት ያለው አሃዝ የያዘ ሪፖርት ለፓርላማው መቅረቡ ጥያቄ አስነስቷል፡፡


በሌላ በኩል የቅርስ ባለስልጣን ባለሞያዎቼ እየታገቱብኝ ነው ብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page