top of page

ግንቦት 12፣2016 - ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ ተነገረ

  • sheger1021fm
  • May 20, 2024
  • 1 min read

ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተናገረ፡፡


በክልሉ ጦርነት ዳግም እንዲቀሰቀስ የሚፈልጉ ሀይሎች አሉ መባሉን ምክትል አስተዳደሩ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ሀሰት ብለውታል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Коментари


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page