ግንቦት 14፣2016 - የጉምሩክ ኮሚሽን በኮንትሮባንድ የሚገባ ልብስ ብዙ ቢሆንም የተነገረውን ያህል አይደለም ብሏል
- sheger1021fm
- May 22, 2024
- 1 min read
ኢትዮጵያዊያን ከሚለብሱት ልብስ 53 በመቶው በኮንትሮባንድ የሚገባ ብላሽ ነው ብሎ ከሰሞኑ ይፋ የተደረገ ጥናት ማሳየቱ ይታወሳል፡፡
ይህም መንግስት ማግኘት የነበረበትን 45 ሚሊዮን ዶላር በየአመቱ እንደሚያሳጣው ጥናቱ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡
የጉምሩክ ኮሚሽን በበኩሉ በኮንትሮባንድ የሚገባ ልብስ ብዙ ቢሆንም የተነገረውን ያህል ግን አይደለም ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments