ግንቦት 15፣2016 - በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላትን የማነጋገር ውጥን እንዳለው የፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤት ተናገረ
- sheger1021fm
- May 23, 2024
- 1 min read
በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች ሰላማዊ መፍትሄ እንዲያገኙ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ አካላትን የማነጋገር ውጥን እንዳለው ከ50 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የያዘው የፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤት ተናገረ፡፡
ለዚህም መንግስት ይፈቀድልኝ ዘንድ ጥያቄ አቅርቤያለሁ ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments