ግንቦት 17፣2016 - የጫት ነገር፤ ለምን መላ ታጣለት?
- sheger1021fm
- May 25, 2024
- 1 min read
ጫት ከዓመታት በፊት ለኢትዮጵያ ዳጎስ ያለ የውጭ ምንዛሬ ያስገኝላት ነበር፡፡
አሁን ግን ገቢው በብዙ ቀንሶ የነበረ ያህል ደረጃ ላይ መድረሱ ይነገራል፡፡
ገቢው እንዲያሽቆለቁል ያደረገው ዋነኛው ምክንያትም ህገ-ወጥ ንግድ ነው ተብሎ ነበር፡፡
ይህንን ለማተስካከል በጫት ላኪነት የተሰማሩ ሁሉም ላኪዎች ዳግም ምዝገባ እንዲያካሂዱ፣ እዚህም እዚያም የተጣሉ ኬላዎች እንዲነሱ የሚል ትዕዛዝም ተላልፎ ነበር፡፡
ግን ችግሩ አሁንም አለ፤ ለምን?
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
תגובות