top of page

ግንቦት 19፣2016 - በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምርምር ዘርፍ ምን የተለወጠ ነገር አለ?

የሳይንስ እና የቴክኖሎጂ ምርምር እና ውጤት የሀገራት ቁመና መለኪያ ከሆነ ዓመታት አልፈዋል፡፡


እንደ ኢኮኖሚው፣ እንደ ጦር አቅም የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ምርምር ውጤት የአንድ ሀገር ህልውናን ሊበይን የሚችልበት ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡


ኢትዮጵያም ይህ ዘርፍ በእጅጉ ያስፈልገኛል ብላ የያዘችው ሲሆን ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችንም ዋነኛ ትኩረታቸውን ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ አድርገው ተማሪዎቻቸውን ያሰለጥናሉ፡፡


ለመሆኑ በዘርፉ ምን የተለወጠ ነገር አለ?


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page