top of page

ግንቦት 19፣2016 - የፈጠራ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎች ባይጠፉም ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው ውጤታማ የመሆናቸው ነገር አጠያያቂ ሆኖ ቀርቧል

የፈጠራ ስራዎች አለም እንድትዘምን የሰው ልጅ ድካም እንዲቀል አድርጓል፡፡


በኢትዮጵያ የተለያዩ ችግር ፈች የፈጠራ ስራዎችን የሚሰሩ ሰዎች ባይጠፉም ተገቢውን የሞራል እና የገንዘብ ድጋፍ አግኝተው ውጤታማ የመሆናቸው ነገር አጠያያቂ ሆኖ ቀርቧል፡፡


የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች ያበረከቱ ወጣቶችን አነጋግረን ስለጉዳዩ የሚከተለውን አሰናድተናል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


bottom of page