top of page

ግንቦት 2፣2016 - ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል

  • sheger1021fm
  • May 10, 2024
  • 1 min read

በአዲስ አበባ በአራት ክፍለ ከተሞች በ638 አሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የአልኮል ምርመራ 61ዱ ጠጥተው ሲያሽከረክሩ ተገኙ፡፡


ጠጥተው የሚያሽከረክሩ ሰዎች የሚደርስባቸው የገንዘብ ቅጣት ዝቅተኛ የሚባል ነው ተብሏል፡፡


ወንድሙ ሀይሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page